በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የሥራ፣ ኢንተርፕ......

ዝርዝር መረጃ

በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የሥራ፣ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንደስትሪ ሌማት ቢሮ የጥቃቅን፣ አነስተኛ፣ መካከሇኛ እና ከፌተኛ ኢንተርፕራይዞች እና ኢንደስትሪ ዕዴገት ዯረጃ ሽግግር አፇፃፀም መመሪያ ቁጥር 117/2014

ጥር 8-2018
ከአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ

1 በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የሥራ፣ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንደስትሪ ሌማት ቢሮ የጥቃቅን፣ አነስተኛ፣ መካከሇኛ እና ከፌተኛ ኢንተርፕራይዞች እና ኢንደስትሪ ዕዴገት ዯረጃ ሽግግር አፇፃፀም መመሪያ ቁጥር 117/2014 መግቢያ በከተማችን ውስጥ የሚገኙ ስራ ፇሊጊ ነዋሪዎችን በመሇየት አስፇሊጊውን ስሌጠና ማመቻቸት፤ ማዯራጀት፤ የፊይናንስ አቅርቦት፤ የመስሪያ ቦታ እና የገበያ ትስስር ዴጋፍች እንዱያገኙ በማዴረግ ሰፉ የስራ ዕዴሌ እንዱፇጠር እና በሃገራችን የሚታየውን ስራ አጥነትና ዴህነት መቀነስ አስፇሊጊ በመሆኑ፤ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ሌማት ስትራቴጂን መሰረት በማዴረግ ኢንተርፕራይዞች እንዯ የዕዴገት ዯረጃቸው ዴጋፌ ሇመስጠት የሚያስችለ ሌዩ ሌዩ የዴጋፌ ማዕቀፍች በማዘጋጀት በማስፇሇጉ፤ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች የዕዴገት ዯረጃ አወሳሰንና ሽግግር አፇጻጻም መመሪያ የተስተዋለ ያሌተመሇሱና ያሌተፇቱ ችግሮች ሇመፌታትና ኢንተርፕራይዞችን ፌትሃዊ የሆነ የሃብት ክፌፌሌ እንዱያገኙ ሇማዴረግ እና ግሌጽነትና ተጠያቂነት ሥርዓት በማካተት ሥራውን መምራት በማስፇሇጉ፤ የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የስራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንደስትሪ ሌማት ቢሮ በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር አስፇፃሚ አካሊትን ተግባርና ኃሊፉነታቸውን ሇመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 74/2014 አንቀጽ 15 ንዑስ አንቀጽ (2) ተራ ፉዯሌ (ሠ) በተሰጠው ሥሌጣን መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥቷሌ፡፡ 2 ክፌሌ አንዴ ጠቅሊሊ 1. አጭር ርዕስ ይህ መመሪያ “የጥቃቅን፣ አነስተኛ፣ መካከሇኛ እና ከፌተኛ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንደስትሪ ዕዴገት ዯረጃ ሽግግር አፇፃፀም መመሪያ ቁጥር 117/2014” ተብል ሉጠቀስ ይችሊሌ፡፡ 2. ትርጓሜ የቃለ አግባብ ላሊትርጉም የሚያስጠው ካሌሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ፡- 1. “ጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ” ማሇት የኢንተርፕራይዙን ባሇቤት ፤የቤተሰብ አባሊትና ተቀጣሪ ሰራተኞች ጨምሮ እስከ 5 ሰዎች ቀጥሮ የሚያሰማራና የጠቅሊሊ ካፒታሌ መጠን ህንፃን ሳይጨምር በአገሌግልት ዘርፌ እስከ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺ/ ወይም በኢንደስትሪ ዘርፌ እስከ ብር 100,000.00 /አንዴ መቶ ሺ/ ዴረስ የሆነ ኢንተርፕራይዝ ነው፤ 2. “አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ” ማሇት የኢንተርፕራይዙን ባሇቤት፤ የቤተሰብ አባሊትና ተቀጣሪ ሰራተኞችን ጨምሮ ከ6 እስከ 30 ሰዎች የሚያሰማራና የጠቅሊሊ ካፒታሌ መጠን ህንፃን ሳይጨምር በአገሌግልት ዘርፌ ከብር 50,001.00 /ሃምሳ ሺ አንዴ/ እስከ ብር 500,000.00 /አምስት መቶ ሺ /ወይም በኢንደስትሪ ዘርፌ ከብር 100,001.00 /አንዴ መቶ ሺህ አንዴ/ እስከ ብር 1,500,000.00/ አንዴ ሚሉዮን አምስት መቶ ሺ/ ዴረስ ያሇ ኢንተርፕራይዝ ነው፤ 3. “መካከሇኛ ኢንተርፕራይዝ ” ማሇት አንዴ ኢንተርፕራይዝ የኢንደስትሪውን ባሇቤት፣ የቤተሰቡን አባሊትና ተቀጣሪ ሰራተኞችን ጨምሮ ከ31 እስከ 100 ሰዎች ቀጥሮ የሚያሰራና የጠቅሊሊ ካፒታሌ መጠኑ ህንጻን ሳይጨምር በማኑፊክቸሪንግ ዘርፌ ከብር 1,500,001.00 /አንዴ ሚሉዮን አምስት መቶ ሺህ አንዴ / እስከ ብር 20,000,000.00 (ብር እስከ ሃያ ሚሉዮን ብር) እና በአገሌግልት ዘርፌ ከብር 500,000.00 / አምስት መቶ ሺህ ብር /እስከ ብር 20,000,000.00 (ሃያ ሚሉዮን ብር) ያሇ ኢንተርፕራይዝ ነው፤ 3 4. “ከፌተኛ ኢንደስትሪ” ማሇት በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ የፇጠረው ቋሚ የሥራ ዕዴሌ የኢንተርፕራይዝ አባሊቱን ጨምሮ 101 በሊይ ሆኖ በአገሌግልት ዘርፌ ዯግሞ ከ31 በሊይ የሆነ በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ በዓመት ውስጥ በጊዜያዊነት የፇጠረው የሥራ ዕዴሌ ከ31 ሰዎች በሊይ ሆኖ በአገሌግልት ዘርፌ ዯግሞ ከ21 በሊይ መሆን አሇበት፤ 5. “የኢንተርፕራይዝ ዕዴገት ዯረጃ ሽግግር” ማሇት አንዴ የኢንተርፕራይዝ በዕዴገት ዯረጃው የሚሰጠውን ዴጋፌ ተጠቅሞ በገበያ ሊይ በዋጋ፣ በጥራትና በአቅርቦት ተወዲዲሪ ሆኖ ወዯ ቀጣይ የዕዴገት ዯረጃ የሽግግር መስፇርቶቹን በማሟሊት መሸጋገር ሲችሌ ነው፤ 6. “የምሥረታ ወይም ጀማሪ ዕዴገት ዯረጃ ” ማሇት በንግዴ ህጉ መሰረት የንግዴ ምዝገባና ፇቃዴ አውጥተው ወዯ ስራ የተሰማሩና ሇመሰማራት ፌሊጎት ያሊቸው ነዋሪዎች የማምረትና አገሌግልት የመስጠት ተግባር የሚጀምሩበት ነው፤ 7. “የታዲጊ ወይም መስፊፊት ዯረጃ ” ማሇት አንዴ ኢንተርፕራይዝ የሚሰጠውን ዴጋፌ ተጠቅሞ በገበያ ሊይ በዋጋ፣ በጥራትና በአቅርቦት ተወዲዲሪ ሲሆንና ትርፊማነቱ ቀጣይነት ሲኖረው ነው:: በዚህ ዯረጃ ያሇ ኢንተርፕራይዝ በምስረታ ዯረጃ ከነበረው ቀጥሮ የሚያሠራው የሰው ኃይሌ ቁጥርና የጠቅሊሊ ሀብት መጠን ዕዴገት ያሇው ነው፤ 8. “የመብቃት ዕዴገት ዯረጃ” ማሇት አንዴ ኢንተርፕራይዝ የሚሰጠውን ዴጋፌ ተጠቅሞ በገበያ ውስጥ ተወዲዲሪና ትርፊማ ሆኖ የገበያ ዴርሻውን ሇማሳዯግ ተጨማሪ ኢንቨስትመንት በሥራ ሊይ ካዋሇና ሇዘርፈ የተቀመጠውን ትርጓሜ መስፇርት ሲያሟሊና ወዯ ታዱጊ መካከሇኛ ሲሸጋገር ወይም በአሇበት ዯረጃ ጥቃቅን፤ አነስተኛ እና መካከሇኛ ኢንተርፕራይዝ በመሆን በገበያ ውስጥ ተወዲዲሪና ትርፊማ ሆኖ የሚቀጥሌ ሲሆን ነው፤ 9. “ቋሚ የሥራ ዕዴሌ ” ማሇት በማንኛውም ኢንተርፕራይዝ ውስጥ የቤተሰብ አባሊትን ጨምሮ ከአንዴ ዓመት ያሊነሰ ጊዜ ተቀጣሪ በመሆን በዯመወዝ ክፌያ ሰነዴ የተረጋገጠ የሥራ ዕዴሌ የተፇጠረሊቸው ነው፤ 10. “ጊዜያዊ የሥራ ዕዴሌ” ማሇት በማንኛውም ኢንተርፕራይዝ ውስጥ ከአንዴ ዓመት ያነሰ ጊዜ ክፌያ በማግኘት ጊዜያዊ የሥራ ዕዴሌ የተፇጠረሊቸው ነው፤ 4 11. “ነባር ኢንተርፕራይዝ” ማሇት ህጋዊ ሰውነት ወይም የንግዴ ምዝገባና ፇቃዴ አግኝተው አንዴ ዓመት እና በሊይ የሞሊቸው ኢንተርፕራይዝ ነው፤ 12. “አዱስ ኢንተርፕራይዝ ” ማሇት በንግዴ ህጉ መሰረት የንግዴ ምዝገባና ፇቃዴ አግኝቶ ወዯ ሥራ ከተሰማራ አንዴ ዓመት ያሌሞሊው ኢንተርፕራይዝ ነው፤ 13. “የገበያ ትስስር” ማሇት ሇአንዴ ኢንተርፕራይዝ የገበያ ዕዴሌ መፌጠር ከመንግስት ተቋማት ፕሮግራሞችና ፕሮጀክቶች በሀገር ውስጥና ውጪ ከሚገኙ መካከሇኛና ከፌተኛ ኢንደስትሪዎች ጋር በግብዓት ፣ በምርትና አገሌግልት አቅርቦት በጎንዮሽና በተዋረዴ ግንኙነት የሚፇጠር የግብይት ወይም የሥራ ትስስር ነው፤ 14. “ጠቅሊሊ ሃብት” ማሇት የአንዴ ኢንተርፕራይዝ የተከፇሇ እና በብዴር የተገኘ ሃብት ነው፤ 15. “የተጣራ ካፒታሌ” ማሇት የአንዴ ኢንተርፕራይዝ ጠቅሊሊ ሃብት ሲቀነስ ዕዲ ነው፤ 16. “የምርት ወይም የአገሌግልት ማስተዋወቂያ ዘዳዎች” ማሇት ምርትን ወይም አገሌግልትን በማስተዋወቅ የመገናኛ ብዙሃን ፤ንግዴ ትርዒትና ባዛር፤ በራሪ ወረቀት፤ ቢዝነስ ካርዴ፤ ቋሚ የማስታወቂያ ቦርዴ ፤ ካታልግ፤ ዲይሬክተሪ፣ የኢንተርፕራይዞችን ስም የያዙ ስጦታዎች እስኪሪቢቶ፣ ቁሌፌ መያዣ፣ ማስታወሻ ዯብተር፣ ፖስት ካርዴ ፣ እና ዴረ-ገጽ ነው፤ 17. "ሰው" ማሇት የተፇጥሮ ሰው ወይም በህግ የሰውነት መብት የተሰጠው አካሌ ነው፤ 18. በዚህ መመሪያ ውስጥ በወንዴ ፆታ የተገሇፀው የሴትንም ፆታ ያካትታሌ ፡፡ 3. የተፇጻሚነት ወሰን ይህ መመሪያ ቢሮው፣ በጽህፇት ቤቶች እና በጥቃቅን፤ አነስተኛና መካከሇኛ ኢንተርፕራይዞች ሊይ ተፇፃሚ ይሆናሌ ፡፡ 4. የመመሪያው ዓሊማ የጥቃቅን ፤ አነስተኛ ፤ መካከሇኛ እና ከፌተኛ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንደስትሪ ዕዴገት ዯረጃ ሽግግር አፇፃፀም የአሰራር ሥርዓትን የተከተሇ እንዱሆንና የዕዴገት ዯረጃቸውን መሰረት ያዯረጉ ዴጋፍችን መስጠት ነው፡፡ 5 ክፌሌ ሁሇት የኢንተርፕራይዞች የዕዴገት ዯረጃ አወሳሰን እና ሽግግር 5. የኢንተርፕራይዞች የዕዴገት ዯረጃ አወሳሰን 1. በንግዴ ህጉ መሠረት የንግዴ ምዝገባና ፇቃዴ አውጥተው ኢንተርፕራይዙ የያዘውን የሰው ሃይሌና የካፒታሌ መጠን መሰረት በማዴረግ በተዯራጀበት ስራ መስክ ተሇይቶ ሇመጀመሪያ ጊዜ ጥቃቅን ጀማሪ ወይም አነስተኛ ጀማሪ ወይም መካከሇኛ ጀማሪ የዕዴገት ዯረጃ መሰጠት አሇበት፤ 2. አንዴ ኢንተርፕራይዝ ጥቃቅን ጀማሪ የዕዴገት ዯረጃ ሰርተፌኬት ሇማግኘት በኢንደስትሪ ዘርፌ የካፒታሌ መጠን ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺ/ ያሌበሇጠ እና የሰው ሃይሌ እራሱንና ቤተሰብን ጨምሮ እስከ 5 ሰው የቀጠረ መሆን አሇበት፤ 3. አንዴ ኢንተርፕራይዝ ጥቃቅን ጀማሪ የዕዴገት ዯረጃ ሰርተፌኬት ሇማግኘት በአገሌግልት ዘርፌ የካፒታሌ መጠን ብር 40,000.00 (አርባ ሺ) ያሌበሇጠ የሰው ሃይሌ እስከ 5 ሰው መሆን አሇበት፤ 4. አንዴ ኢንተርፕራይዝ አነስተኛ ጀማሪ የዕዴገት ዯረጃ ሰርተፌኬት በማግኘት በኢንዯስትሪ ዘርፌ የካፒታሌ መጠን ከብር 100,001.00 /አንዴ መቶ ሺ አንዴ/ ያሊነሰ እና የሰው ሃይሌ እራሱንና ቤተሰብን ጨምሮ ከ 6 እስከ 30 ሰው የቀጠረ መሆን አሇበት፤ 5. አንዴ ኢንተርፕራይዝ አነስተኛ ጀማሪ የዕዴገት ዯረጃ ሰርተፌኬት ሇማግኘት በአገሌግልት ዘርፌ የካፒታሌ መጠን ከብር 50,001.00 /ሃምሳ ሺ አንዴ/ ያሊነሰ እና የሰው ሃይሌ እራሱንና ቤተሰብን ጨምሮ ከ 6 እስከ 30 ሰው የቀጠረ መሆን አሇበት፣ 6. አንዴ ኢንተርፕራይዝ መካከሇኛ የዕዴገት ዯረጃ ሰርተፌኬት ሇማግኘት በኢንደስትሪ ዘርፌ የካፒታሌ መጠን ከብር 1,500፣000.00 በሊይ / አንዴ ሚሉዮን አመስት መቶ ሺህ ብር/ እስከ 20,000,000.00 / ሃያ ሚሉዮን ብር / ያሌበሇጠ እና የሰው ሃይሌ እራሱንና ቤተሰብን ጨምሮ ከ 31 እስከ 100 ሰው የቀጠረ መሆን አሇበት፤ 7. አንዴ ኢንተርፕራይዝ መካከሇኛ የዕዴገት ዯረጃ ሰርተፌኬት ሇማግኘት በአገሌግልት ዘርፌ የካፒታሌ መጠን ከብር 500,000.00 / አምስት መቶ ሺህ ብር / ያሊነሰ እና የሰው ሃይሌ እራሱንና ቤተሰብን ጨምሮ በቋሚ 20 ሰው በጊዜያዊነት እስከ 15 ሰው የቀጠረ 6 መሆን አሇበት፤ 8. አንዴ ኢንተርፕራይዝ ጥቃቅን ወይም አነስተኛ ወይም መካከሇኛ የዕዴገት ዯረጃ ሇማግኘት የሰው ሃይሌ ብዛትና የካፒታሌ መጠን የማይጣጣም ሆኖ ከተገኘ በካፒታሌ መጠን የሚወሰን መሆን አሇበት፡፡ 6. የነባር ኢንተርፕራይዞች የዕዴገት ዯረጃ ሽግግር ፤ እዴሳትና የቆይታ ጊዜ 1. አንዴ ኢንተርፕራይዝ የዕዴገት ዯረጃ ማሳዯስና ከአንዴ ዯረጃ ወዯ ላሊየዕዴገት ዯረጃ መሸጋገር የሚችሇው በዓመት አንዴ ጊዜ ብቻ መሆን አሇበት፤ 2. ሇኢንተርፕራይዞች የዕዴገት ዯረጃ እዴሳትና ሽግግር የሚሰራው ከሏምላ 1 እስከ ጥቅምት 30 ዴረስ ብቻ ነው ፡፡ ይሁንና የዕዴገት ዯረጃውን መታዯስ ባሇበት ወቅት ከሏምላ 1 እስከ ጥቅምት 30 ዴረስ እዴሳት ያሊዯረገ ኢንተርፕራይዝ፡- ሀ) ከህዲር 1 እስከ 30 የጽሏፌ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት የዕዴገት ዯረጃው እንዱታዯስ መዯረግ አሇበት፤ ሇ) በተሰጠው የጽሁፌ ማስጠንቀቂያ ካሊሳዯሰ የዕዴገት ዯረጃው ተሰርዞ ከዴጋፌ ማዕቀፍች ውጪ መዯረግ አሇበት፤ ሏ) ሇኢንተርፕራይዝ የሚሰጥ የጽሏፌ ማስጠንቀቂያ በአካሌ መዴረስ ያሇበት ሲሆን የኢንተርፕራይዙ ባሇቤቶችን በአካሌ ማግኘት ካሌተቻሇ በመስሪያ ቦታው ሊይ መሇጠፌ አሇበት፡፡ ቋሚ የመስሪያ አዴራሻ የላሇው ኢንተርፕራይዝ ከሆነ ህዝብ በሚያየው ቦታ እንዱሁም በወረዲው የማስታወቂያ ሰላዲ ሊይ መሇጠፌ አሇበት፤ መ) ኢንተርፕራይዙ የንግዴ ምዝገባና ፇቃዴ አውጥቶ ወዯ ስራ ከገባ 1 ዓመት ያሌሞሊው ከሆነ እንዯማንኛውም ኢንተርፕራይዝ ከሏምላ 1 እስከ ጥቅምት 30 ዴረስ ማዯስ ያሇበት ሆኖ በሰራው የሂሳብ መግሇጫ ወይም ኦዱት ሪፖርት መሰረት የዯረሰበት የዕዴገት ዯረጃ መሰጠት አሇበት፤ 3. አንዴ ኢንተርፕራይዝ የዕዴገት ዯረጃ ሽግግር የተቀመጠውን መስፇርት አሟሌቶ ከተገኘ በየትኛውም የዕዴገት ዯረጃ ሊይ የሚገኝ ኢንተርፕራይዝ በቀጣዩ ዓመት መስፇርቱን አሟሌቶ ከተገኘ እርከኑን ሳይጠብቅ እስከ መካከሇኛ የዕዴገት ዯረጃ ማግኘት ይችሊሌ፤ 7 4. አንዴ ኢንተርፕራይዝ የዕዴገት ዯረጃ እዴሳት የሚሰጠው ሇዯረጃው በተቀመጠው መስፇርት መሰረት ያሟሊውን የዕዴገት ዯረጃ ዓይነት ሲሆን በያዘው የዕዴገት ዯረጃ የቀጠሇ ወይም ዝቅ ያሇ ከሆነ፡- ሀ) ሇመጀመሪያ ጊዜ ሰርተፉኬቱ እዴሳት ተዯርጎሇት ሇሚመሇከተው ዯጋፉ ባሇሙያና ባሇዴርሻ አካሊት በዯብዲቤ በማሳወቅ ተጨማሪ ዴጋፌ እንዱያገኝ መዯረግ አሇበት፤ ሇ) በተሰጠው ተጨማሪ ዴጋፌ ከፌ ወዯ አሇ የዕዴገት ዯረጃ ያሌተሸጋገረ ከሆነ ዴጋፌ ከሰጠው አካሌ መረጃ በመሰብሰብና በማረጋገጥ የጽሏፌ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት የዕዴገት ዯረጃ ሰርተፉኬቱ መታዯስ አሇበት፤ ሏ) አምስተኛ ዓመት ሊይ ማንኛውም ኢንተርፕራይዝ የዕዴገት ዯረጃውን ቢያሻሽሌም ባያሻሽሌም ወዯ መካከሇኛ እና ከፌተኛ ኢንደስትሪ ካሌተሸጋገረ የዕዴገት ዯረጃ ሰርተፌኬቱ ተሰርዞ የጥቃቅን ፤ አነስተኛ ፤ መካከሇኛ እና ከፌተኛ ኢንደስትሪ ዕዴገት ዯረጃ ሽግግር ወይንም ዕዴሳት አገሌግልት እንዱቋረጥ ይዯረጋሌ፤ 5. በንግዴ ህጉ መሰረት የንግዴ ምዝገባና ፇቃዴ አውጥተው ስራ ሊይ የሚገኙ ነባር ኢንተርፕራይዞች ከዚህ በፉት ምንም አይነት የዕዴገት ዯረጃ ሰርተፌኬት ያሌተሰራሊቸው ከሆነ እንዱሰራሊቸው ሲዯረግ በመስፇርቱ መሰረት ተመዝኖ በዯረሱበት የዕዴገት ዯረጃ ሰርተፉኬት መሰጠት አሇበት፡፡ ይሁንና የተሰጠው የዕዴገት ዯረጃ የሚያገሇግሇው እስከ በጀት ዓመቱ መጨረሻ ዴረስ ብቻ መሆን አሇበት፤ 6. አንዴ ኢንተርፕራይዝ በዕዴገት ዯረጃ መስፇርት ተመዝኖ ከመቶ ያገኘው ውጤት ወዯ ላሊ የዕዴገት ዯረጃ ሉያሸጋግረው የሚችሌ ቢሆንም በዚህ መመሪያው ሊይ የተቀመጠውን ዕዴገት ዯረጃ ሽግግር የሀብት መጠን ያሊሟሊ መሸጋገር የሇበትም፡፡ 7. የዕዴገት ዯረጃ ሰርተፉኬት የሚሰጥባቸው የስራ ዘርፍች የዕዴገት ዯረጃ የሚሰጣቸዉ በንግዴ ህጉ መሰረት የንግዴ ምዝገባና ፇቃዴ ያወጡ እና የስራ ዕዴሌ ፇጠራና ኢንተርፕራይዝ አዯረጃጀት መመሪያ መሰረት በተቀመጡ የስራ ዓይነቶች ሊይ ሇተዯራጁ ኢንተርፕራይዞች መሆን አሇበት፡፡ 8. የዕዴገት ዯረጃ ሰርተፉኬት የማይሰጥባቸው የስራ ዘርፍች፤ ማንኛውም ኢንተርፕራይዝ አዯረጃጀቱ በህብረት ስራ ማህበር የሆነ እና በየትኛውም ዘርፌ ንግዴ ምዝገባና ፌቃዴ ያሊወጣ ከሆነ የዕዴገት ዯረጃ መሰጠት የሇበትም፡፡ 8 9. ሇጥቃቅን እና አነስተኛ መካከሇኛ እና ከፌተኛ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዯስትሪ የሚሰጡ የዕዴገት ዯረጃ ዓይነቶች 1. ጥቃቅን እና አነስተኛ፡- ሀ) ምስረታ ወይም ጀማሪ፤ ሇ) ታዲጊ ወይም መስፊት፤ ሏ) መብቃት፤ ሲሆኑ 2. መካከሇኛ እና ከፌተኛ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንዯስትሪ ናቸው፡፡ 10. የጥቃቅን፤ አነስተኛ እና መካከሇኛ ኢንተርፕራይዞች እና ከፌተኛ ኢንተርፕራይዝ እና ኢንደስትሪ የዕዴገት ዯረጃ ሰርተፌኬት የመሇያ ቀሇማት 1. ሇጥቃቅን እና ሇአነስተኛ ጀማሪ ኢንተርፕራይዝ ነጭ ሰርተፌኬት መሰጠት አሇበት፤ 2. ሇጥቃቅን ታዲጊ እና አነስተኛ ታዲጊ ኢንተርፕራይዝ አረንጓዳ ሰርተፌኬት መሰጠት አሇበት፤ 3. ሇጥቃቅን መብቃት እና አነስተኛ መብቃት ኢንተርፕራይዝ ቢጫ ሰርተፌኬት መሰጠት አሇበት፤ 4. ሇመካከሇኛ ኢንተርፕራይዝ ሰማያዊ ሰርተፌኬት መሰጠት አሇበት፤ 5. ከነበረበት የዕዴገት ዯረጃ በመስፌረቱ መሰረት ተመዝኖ ዝቅ ያሇ የዕዴገት ዯረጃ ሊገኘ ኢንተርፕራይዝ ቀይ ሰርተፌኬት መሰጠት አሇበት፤ 6. ወዯ ከፌተኛ ኢንደስትሪ ሇሚሸጋገሩት ኢንተርፕራይዞች ዯረጃውን የጠበቀ ነጭ በወርቃማ ፅሁፌ የተዘጋጀ ሰርቲፉኬት መሰጠት አሇበት፡፡ ክፌሌ ሶስት የኢንተርፕራይዞች የዕዴገት ዯረጃ አወሳሰን እና ሽግግር መስፇርቶች 11. ወዯ ታዲጊ የሚሸጋገሩ ኢንተርፕራይዞች ሉያሟለ የሚገቡ መስፇርቶች፤ 1. በሥራ ዕዴሌ ፇጠራ የሚከተለትን ያሟሊ መሆን አሇበት፡- ሀ) በኢንደስትሪ ስራ ዘርፌ የተሰማራ የጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ የፇጠረው ቋሚ የኢንተርፕራይዝ አባሊቱን ጨምሮ እስከ 3 ሰዎች ሲሆን በአገሌግልት ዘርፌ 9 ዯግሞ የዯመወዝ ክፌያ ሰነዴ የተከፇሇ እስከ 2 ሰው መሆን አሇበት፤ ሇ) በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ የጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ የፇጠረው ጊዜያዊ የስራ ዕዴሌ እስከ 2 ሰዎች ሲሆን በአገሌግልት ዘርፌ ዯግሞ 1 ሰው መሆን አሇበት፤ ሏ) በኢንደስትሪ ዘርፌም ሆነ በአገሌግልት የተሰማራ አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ የፇጠረው ቋሚ የስራ ዕዴሌ የኢንተርፕራይዝ አባሊቱን ጨምሮ 6 ሰዎች መሆን አሇበት፤ መ) በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ በዓመት ውስጥ በጊዜያዊነት የፇጠረው የስራ ዕዴሌ እስከ 5 ሰዎች ሲሆን በአገሌግልት ዘርፌ ዯግሞ አስከ 4 ሰው መሆን አሇበት፤ 2. በሃብት መጠን በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ የሚከተለትን ያሟሊ መሆን አሇበት፡- ሀ) ጠቅሊሊ የሃብት መጠን የተጣራ ሃብት እና ዕዲን የሚያካትት ሆኖ ሇጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ ከብር 50,001.00 እስከ ብር 75,000.00 መሆን አሇበት፤ ሇ) ጠቅሊሊ የሃብት መጠን የተጣራ ሃብት እና ዕዲን የሚያካትት ሆኖ ሇአነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ከብር 100,001.00 እስከ ብር 500,000.00 መሆን አሇበት ፤ ሏ) ኢንተርፕራይዙ በብዴር ካገኘው ገንዘብ ሇቋሚ ንብረት ያዋሇው 50% እና በሊይ መሆን አሇበት፤ መ) ሳይበዯሩ በራሳቸው ገንዘብ ወዯ ስራ ሇሚገቡ ሇቋሚ ንብረት ያዋሇው 50% እና በሊይ ሆኖ ቋሚ ንብረት ኖሯቸው ሇግብዓት የሚበዯሩ ሙለ በሙለ ስራው ማዋሌ አሇበት፤ ሠ) የሃብትና የዕዲ መግሇጫ ወይም ኦዱት ሪፖርት በህጋዊ እውቅና ባሇው የሂሳብ አዋቂ ባሇሙያ ወይም በኦዱተር የተረጋገጠ መሆን አሇበት፡፡ 3. በሃብት መጠን በአገሌግልት ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ የሚከተለትን ያሟሊ መሆን አሇበት፡- ሀ) ጠቅሊሊ የሃብት መጠን የተጣራ ሃብት እና ዕዲን የሚያካትት ሆኖ ሇጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ እስከ ብር 40,000.00 መሆን አሇበት፤ 10 ሇ) ጠቅሊሊ የሃብት መጠን የተጣራ ሃብት እና ዕዲን የሚያካትት ሆኖ ሇአነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ከብር 50,001.00 እሰከ ብር 200,000.00 መሆን አሇበት፤ ሏ) ኢንተርፕራይዙ በብዴር ካገኘው ገንዘብ በቋሚ ንብረት የዋሇው 20% እና በሊይ መሆን አሇበት፤ መ) ሳይበዯሩ በራሳቸው ገንዘብ ወዯ ስራ ሇሚገቡ ሇቋሚ ንብረት ያዋሇው 20% እና በሊይ ሆኖ ቋሚ ንብረት ኖሯቸው ሇግብዓት የሚበዯሩ ሙለ በሙሇሇስራው ማዋሌ አሇበት፡፡ 4. ትርፊማነት በኢንዯስትሪ ዘርፌ የተሰማሩ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ሀ) በ1 ዓመት ካዯረገው ሽያጭ ቢያንስ 10 በመቶ የትርፌ መጠን ያስመዘገበ መሆን አሇበት፤ ሇ) ከተገኘው ትርፌ ሥራውን ሇማስፊፊት ያዋሇው ኢንቨስትመንት ወይም የቁጠባ መጠን ከተጣራ ሃብት ከ20% በሊይ መሆን አሇበት: 5. ትርፊማነት በአገሌግልት ዘርፌ የተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ሀ) በ1 ዓመት ካዯረገው ሽያጭ ቢያንስ 10 በመቶ የትርፌ መጠን ያስመዘገበ መሆን አሇበት፤ ሇ) ከተገኘው ትርፌ ሥራውን ሇማስፊፊት ያዋሇው ኢንቨስትመንት እና ወይም የቁጠባ መጠን ከተጣራ ሃብት ከ15% በሊይ መሆን አሇበት፤ 6. በገበያ መጠን በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ ሀ) ሇጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ የ1 ዓመት የሽያጭ መጠን ከብር 75,000.00 እስከ ብር 100,000.00 መሆን አሇበት፤ ሇ) ሇአነስተኛ ኢንተርፕራይዝ የ1 ዓመት የሽያጭ መጠን ከብር 150,000.00 እስከ ብር 750,000.00 መሆን አሇበት፤ ሏ) ኢንተርፕራይዙ በ1 ዓመት የሽያጭ መጠን ውስጥ በኮንስትራክሽን ንዑስ ዘርፌ የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ቢያንስ ከ30% በሊይ ፣ በብረታ ብረትና እንጨት ንዑስ ዘርፌ የተሰማሩ ቢያንስ ከ70% በሊይ ፣ በተቀሩት ዕዴገት ተኮር ንዑሳን ዘርፍች የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ከ75% በሊይ የተገኘው ሽያጭ ከመንግስት የገበያ ትስስር ውጪ መሆን አሇበት፤ 11 መ) ኢንተርፕራይዙ ምርት ሇማስተዋወቅ ቢያንስ ሦስት ዓይነት ውጤታማ የማስተዋወቂያ ዘዳዎችን መጠቀም አሇበት፤ ረ) ኢንተርፕራይዙ ሇዯረጃው በተዘጋጀ ኤግዚቪሽንና ባዛር ሊይ ቢያንስ በ 1 ዓመት ውስጥ ሁሇት ጊዜ የተሳተፇ መሆን አሇበት:: 7. በገበያ መጠን በአገሌግልት ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ፤ ሀ) ሇጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ የ1 ዓመት የሽያጭ መጠን እስከ ብር 75,000.00 መሆን አሇበት፤ ሇ) ሇአነስተኛ ኢንተርፕራይዝ የ1 ዓመት የሽያጭ መጠን ከብር 75,001.00 እስከ ብር 200,000.00 መሆን አሇበት፤ ሏ) ከኢንተርፕራይዙ የ1 ዓመት የሽያጭ መጠን ውስጥ ኢንተርፕራይዙ ከ70% በሊይ የተገኘው ሽያጭ ከመንግሥት የገበያ ትስስር ውጪ መሆን አሇበት፤ መ) ኢንተርፕራይዙ ምርትና አገሌግልቱን ሇማስተዋወቅ ቢያንስ ሦስት ዓይነት ውጤታማ የማስተዋወቂያ ዘዳዎችን መጠቀም አሇበት፡፡ 8. የኢንተርፕራይዙ ምርታማነት ሀ) በኢንደስትሪም ሆነ በአገሌግልት ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ ምርታማነት ካሇው ሙለ የማምረት ወይንም አገሌግልት የመስጠት አቅም ቢያንስ 50% በሊይ መጠቀም አሇበት፤ ሇ) ከኢንተርፕራይዙ አባሊት እና ወይም ቋሚ ሰራተኞች ቢያንስ 70% ከቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ተቋማት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፉኬት ያሊቸው መሆን አሇባቸው፡፡ 9. በተቋማዊ አመራርና አዯረጃጀት ሀ) ኢንተርፕራይዙ ዘመናዊ የሥራ አመራር ዘይቤ ተግባራዊ ማዴረግ የጀመረ መሆን አሇበት፤ ሇ) ኢንተርፕራይዙ ሇተሰማራበት የምርት እና ወይም የአገሌግልት ንግዴ ሥራ የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ሥራ ሊይ ማዋሌ ፣ የሂሳብ መግሇጫ ማዘጋጀት ወይም ማቅረብ ኦዱት መዯረግ አሇበት፤ 12 ሏ) የኢንተርፕራይዙ የማምረቻ ማዕከሌ አዯረጃጃት የምርት ሂዯትን የተከተሇና ንጽህናው የተጠበቀ መሆን አሇበት፤ መ) የኢንተርፕራይዙ አባሊትን እና ሰራተኞችን የሥራ ዯህንነት ሇመጠበቅ የሥራ ሌብስ እና እንዯንዑስ ዘርፈ ዓይነት የዯህንነት መሣሪያዎች የተሟሊ መሆን አሇበት፤ ሠ) የኢንተርፕራይዙን ሥራ ሇማስፊፊት የሚያስችሌ በጽሐፌ የተዘጋጀ የንግዴ ዕቅዴ መዘጋጀት አሇበት፤ ረ) ከላልች ኢንተርፕራይዞች ጋር ስሇ የንግዴ ሥራ ሃሳብ ሇመሇዋወጥም ይሁን የጋራ እንቅስቃሴዎችን ሇማከናወን የሚያስችሌ የንግዴ ግንኙነት መፌጠር አሇበት፡፡ 10. በመንግሥታዊ ዴጋፍች አጠቃቀም ሀ) የሚሰጠውን የኢንደስትሪ ኤክስቴንሽን አገሌግልት ተግባር ሊይ ያዋሇ መሆን አሇበት፤ ሇ) የብዴር ተጠቃሚ ከሆነ ያሌተመሇሰ ውዝፌ ብዴር የላሇበት መሆን አሇበት፤ ሏ) የማምረቻ ማዕከሌ ተጠቃሚ ከሆነ የውሌ ግዳታውን በአግባቡ የተወጣ መሆን አሇበት፤ መ) በመንግስት የሚሰጠውን የገበያ ትስስር በገባው ውሌ በአግባቡ እየሰራ ያሇ ወይም ሰርቶ ያስረከበ መሆን አሇበት፡፡ 11. በቴክኖልጂ አጠቃቀም ሀ) ኢንተርፕራይዙ ምርቱን ወይም አገሌግልቱን ሇማሻሻሌ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ተቋማት ፣ የቴክኖልጂ ኢንስቲትዩቶችና ላልች የቴክኖልጂ ተቋማት የሚሰራጩ ተፇሊጊና አዋጪ ቴክኖልጂዎችን ተጠቃሚ ሇመሆን ቅዴመ ዝግጅት ያዯረገ መሆኑን የሚገሌጽ ማስረጃ ማቅረብ አሇበት፤ ሇ) ኢንተርፕራይዙ ከሚጠቀምባቸው የማምረቻ ወይም አገሌግልት መስጫ መሣሪያዎች ውስጥ ቢያንስ 50% የአካባቢ ብክሇት የማያስከትሌና ኢነርጂ ቆጣቢ መሆን አሇበት፡፡ 13 12. ግዳታን ስሇመወጣት ሀ) ኢንተርፕራይዙ የሚጠበቅበትን ዓመታዊ ግብር መክፇሌ አሇበት፤ ሇ) ኢንተርፕራይዙ ዓመታዊ የንግዴ ፇቃዴ ዕዴሳት ማካሄዴ አሇበት፤ ሏ) ኢንተርፕራይዙ ሇዕዴሳት እና ሇዕዴገት ዯረጃ ሽግግር አገሌግልት ሇማግኘት ሲመጣ ቀዯም ሲሌ የተሰጠውን ነባሩን የዕዴገት ዯረጃ ሰርቲፉኬት መመሇስ አሇበት፡፡ 12. ወዯ መብቃት ዯረጃ የሚሸጋገሩ ኢንተርፕራይዞች ሉያሟለዋቸው የሚገቡ መስፇርቶች 1. በስራ ዕዴሌ ፇጠራ ሀ) በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ ጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ የፇጠረው ቋሚ የሥራ ዕዴሌ የኢንተርፕራይዝ አባሊቱን ጨምሮ እስከ 5 ሰዎችን ያሰማራ ሲሆን በአገሌግልት ዘርፌ ዯግሞ እስከ 5 ሰው መሆን አሇበት፡፡ ሇ) በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ የጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ የፇጠረው ጊዜያዊ የሥራ ዕዴሌ እስከ 3 ሰዎች ሲሆን በአገሌግልት ዘርፌ ዯግሞ እስከ 2 ሰው መሆን አሇበት፡፡ ሏ) በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ የፇጠረው ቋሚ የሥራ ዕዴሌ የኢንተርፕራይዝ አባሊቱን ጨምሮ ከ6 እስከ 15 ሰዎች ሲሆን በአገሌግልት ዘርፌ ዯግሞ ከ6 አስከ 15 ሰው መሆን አሇበት፡፡ መ) በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ በዓመት ውስጥ በጊዜያዊነት የፇጠረው የሥራ ዕዴሌ ከ3 እስከ 15 ሰዎች ሲሆን በአገሌግልት ዘርፌ ዯግሞ ከ2 እስከ 15 ሰው መሆን አሇበት፡፡ 2. በሃብት መጠን በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ፡- ሀ) ጠቅሊሊ የሃብት መጠን የተጣራ ሀብት እና ዕዲን የሚያካትት ሆኖ ሇጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ ከብር 75,001.00 እስከ ብር 100,000.00 መሆን አሇበት:: ሇ) ጠቅሊሊ የሃብት መጠን የተጣራ ሀብት እና ዕዲን የሚያካትት ሆኖ ሇአነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ከብር 500,001.00 እስከ ብር 1,500,000.00 መሆን አሇበት:: ሏ) ኢንተርፕራይዙ በብዴር ካገኘው ገንዘብ ሇቋሚ ንብረት ያዋሇው 50% እና በሊይ መሆን አሇበት፡፡ 14 መ) ሳይበዯሩ በራሳቸው ገንዘብ ወዯ ስራ ሇሚገቡ ሇቋሚ ንብረት ያዋሇው 50% እና በሊይ ሆኖ ቋሚ ንብረት ኖሯቸው ሇግብዓት የሚበዯሩ ሙለ በሙለሇስራው ማዋሌ አሇበት፣ ሠ) የሃብትና የዕዲ መግሇጫ ወይም ኦዱት ሪፖርት በህጋዊ እውቅና ባሇው የሂሳብ አዋቂ ባሇሙያ ወይም በኦዱተር የተረጋገጠ መሆን አሇበት፤ 3. በሃብት መጠን በአገሌግልት ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ፤ ሀ) ጠቅሊሊ የሃብት መጠን የተጣራ ሃብት እና ዕዲን የሚያካትት ሆኖ ሇጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ ከብር 40,001 እስከ ብር 50,000.00 መሆን አሇበት:: ሇ) ጠቅሊሊ የሃብት መጠን የተጣራ ሀብት እና ዕዲን የሚያካትት ሆኖ ሇአነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ከብር 50,001.00 እሰከ ብር 500,000.00 መሆን አሇበት:: ሏ) ኢንተርፕራይዙ በብዴር ካገኘው ገንዘብ ሇቋሚ ንብረት የዋሇው 20% እና በሊይ መሆን አሇበት:: መ) ሳይበዯሩ በራሳቸው ገንዘብ ወዯስራ ሇሚገቡ ሇቋሚ ንብረት ያዋሇው 20% እና በሊይ ሲሆን ቋሚ ንብረት ኖሯቸው ሇግብዓት የሚበዯሩ ሙለበሙለ ሇስራው ማዋሌ አሇበት፣ ሠ) የሃብትና የዕዲ መግሇጫ ወይም ኦዱት ሪፖርት በህጋዊ እውቅና ባሇው የሂሳብ አዋቂ ባሇሙያ ወይም በኦዱተር የተረጋገጠ መሆን አሇበት፡፡ 4. ትርፊማነት በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ሀ) በ1 ዓመት ካዯረገው ሽያጭ 20 በመቶ የትርፌ መጠን ያስመዘገበ መሆን አሇበት፡፡ ሇ) ከተገኘው ትርፌ ሥራውን ሇማስፊፊት ያዋሇው ኢንቨስትመንት እና ወይም የቁጠባ መጠን ከተጣራ ሃብት ከ30% በሊይ መሆን አሇበት፡፡ 5. ትርፊማነት በአገሌግልት ዘርፌ የተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ሀ) በ1 ዓመት ካዯረገው ሽያጭ 20 በመቶ የትርፌ መጠን ያስመዘገበ መሆን አሇበት፣ ሇ) ከተገኘው ትርፌ ሥራውን ሇማስፊፊት ያዋሇው ኢንቨስትመንት እና ወይም የቁጠባ መጠን ከተጣራ ሃብት ከ20% በሊይ መሆን አሇበት፤ 15 6. በገበያ መጠን በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ ሀ) ሇጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ በ1 ዓመት የሽያጭ መጠን ከብር 75,000.00 እስከ ብር 100,000.00 መሆን አሇበት፣ ሇ) አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ በ1ዓመት የሽያጭ መጠን ከብር 500,001.00 እስከ ብር 1,500,000.00 መሆን አሇበት፣ ሏ) ከኢንተርፕራይዙ በ1 ዓመት የሽያጭ መጠን ውስጥ በኮንስትራክሽን ንዑስ ዘርፌ የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ቢያንስ ከ35% በሊይ በብረታ ብረትና እንጨት ንዑስ ዘርፌ የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ቢያንስ ከ75% በሊይ በቀሩት ዕዴገት ተኮር ንዑሳን ዘርፍች የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ከ80% በሊይ የተገኘው ሽያጭ ከመንግስት የገበያ ትስስር ውጪ መሆን አሇበት፣ መ) ኢንተርፕራይዙ ላልች ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በንዑስ ኮንትራት በ1 ዓመት ቢያንስ 2 ጊዜ የገበያ ትስስር የፇጠረ መሆን አሇበት፣ ሠ) ኢንተርፕራይዙ ምርት ሇማስተዋወቅ ቢያንስ አምስት ዓይነት ውጤታማ የማስተዋወቂያ ዘዳዎችን መጠቀም አሇበት፣ ረ) ኢንተርፕራይዙ ሇዯረጃው በተዘጋጀ ኤግዚቪሽንና ባዛር ሊይ ቢያንስ በዓመት ሶስት ጊዜ የተሳተፇ መሆን አሇበት፤ 7. በገበያ መጠን በአገሌግልት ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ ሀ) ሇጥቃቅን ኢንተርፕራይዝ የ1 ዓመት የሽያጭ መጠን ከብር 50,001.00 እስከ ብር 75,000.00 መሆን አሇበት፣ ሇ) አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ 1 ዓመት የሽያጭ መጠን ከብር 200,001.00 እስከ ብር 750,000.00 መሆን አሇበት፣ ሏ) ከኢንተርፕራይዙ የ1 ዓመት የሽያጭ መጠን ውስጥ ከ85% በሊይ የተገኘው ሽያጭ ከመንግስት የገበያ ትስስር ውጪ መሆን አሇበት፣ መ) ኢንተርፕራይዙ ምርት ሇማስተዋወቅ ቢያንስ አምስት ዓይነት ውጤታማ የማስተዋወቂያ ዘዳዎችን መጠቀም አሇበት፤ 16 8. ኢንተርፕራይዙ ምርታማነት ሀ) በኢንደስትሪም ሆነ በአገሌግልት ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ ምርታማነት ካሇው ሙለ የማምረት አቅም ቢያንስ 70% በሊይ መጠቀም አሇበት፣ ሇ) ኢንተርፕራይዙ ሇሚያመርታቸው ምርቶችና አገሌግሌቶች ዘመናዊ የስራ አመራርን የተከተሇ የጥራት ቁጥጥር ስርዓት የዘረጋ መሆን አሇበት፣ ሏ) ሇገቢ ወይም ሇወጪ ምርቶች የሚውለ ግብዓቶችን ወይም ገቢ ምርቶችን የሚተካ ወይም ወዯውጪ የሚሊኩ ምርቶችን ማምረት መቻሌ አሇበት፣ መ) ከኢንተርፕራይዙ አባሊት እና ወይም ቋሚ ሰራተኞች ቢያንስ 75% ከቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ተቋማት የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፉኬት መኖር አሇበት፤ 9. በተቋማዊ አመራርና አዯረጃጀት ሀ) ኢንተርፕራይዙ ዘመናዊ የሥራ አመራር ዘይቤ ተግባራዊ ያዯረገና ስትራቴጂክ ዕቅዴ መኖር አሇበት፣ ሇ) ኢንተርፕራይዙ ሇተሰማራበት የምርት እና ወይም የአገሌግልት ንግዴ ሥራ የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ሥራ ሊይ ማዋሌ እና ኦዱት ማስዯረግ አሇበት፣ ሏ) የኢንተርፕራይዙ አባሊትን እና ሰራተኞችን የሥራ ዯህንነት ሇመጠበቅ የሥራ ሌብስ እና እንዯ ንዑስ ዘርፈ ዓይነት የዯህንነት መሣሪያዎች የተሟሊ መሆን አሇበት፣ መ) የኢንተርፕራይዙን ሥራ ሇማስፊፊት የሚያስችሌ በጽሐፌ የተዘጋጀ የንግዴ እቅዴ መዘጋጀት አሇበት፣ ሠ) ከላልች ኢንተርፕራይዞች ጋር ስሇ ቢዝነስ ሥራ ሃሳብ ሇመሇዋወጥም ይሁን የጋራ እንቅስቃሴዎችን ሇማከናወን የሚያስችሌ የንግዴ ግንኙነት መፌጠር አሇበት፤ 10. በመንግስታዊ ዴጋፍች አጠቃቀም ሀ) የሚሰጠውን የኢንደስትሪ ኤክስቴንሽን አገሌግሌት ተግባር ሊይ አውል ተጨባጭ ሇውጥ ያመጣና የአሠራሩን ሇላልች ተሞክሮውን ሇማስተሊሇፌ የሚችሌ መሆን አሇበት፡፡ 17 ሇ) ከቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ተቋም ጋር በትብብርና በኩባንያው ውስጥ ስሌጠና የሚሳተፌ መሆን አሇበት፣ ሏ) ተዯጋጋሚ የብዴር ተጠቃሚ ሆኖ ያሌተመሇሰ ውዝፌ ብዴር የላሇበት መሆን አሇበት፣ መ) የመስሪያ ቦታ ተጠቃሚ ከሆነ የውሌ ግዳታውን በአግባቡ የተወጣ መሆን አሇበት፣ ሠ) በመንግስት የሚሰጠውን የገበያ ትስስር በገባው ውሌ በአግባቡ እየሰራ ያሇ ወይም ሰርቶ ያስረከበ መሆን አሇበት፣ ረ) የመስሪያ ቦታ ተጠቃሚ ከሆነ የኪራይ ውዝፌ ዕዲ የላሇበትና ከማዕከለ ከመውጣቱ በፉት አስፇሊጊውን የፊይናንስና የማምረቻ ቦታ ቅዴመ ዝግጅት ያዯረገ መሆን አሇበት፤ 11. በቴክኖልጂ አጠቃቀም ሀ) ኢንተርፕራይዙ ምርቱን ወይም አገሌግሌቱን ሇማሻሻሌ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ተቋማት ፣ የቴክኖልጂ ኢንስቲትዩቶችና ላልች የቴክኖልጂ ተቋማት የሚሰራጩ ተፇሊጊና አዋጪ ቴክኖልጂዎችን ተጠቃሚ መሆን አሇበት:: ሇ) የምርትና አገሌግልት ጥራትን ሇመቆጣጠር የሚያስችሌ ወቅታዊና የተሻሻሇ አሠራር ተጠቃሚ መሆን አሇበት:: ሏ) ኢንተርፕራይዙ ከሚጠቀምባቸው የማምረቻ ወይም አገሌግልት መስጫ መሣሪያዎች ውስጥ ቢያንስ 75% የአካባቢ ብክሇት የማያስከትና ኢነርጂ ቆጣቢ መሆን አሇበት፤ 12. ግዳታን ስሇመወጣት ሀ) ኢንተርፕራይዙ የሚጠበቅበትን የ1 ዓመት የገቢ ግብር መክፇሌ አሇበት:: ሇ) ኢንተርፕራይዙ ዓመታዊ የንግዴ ምዝገባና ፇቃዴ ዕዴሳት ማካሄዴ አሇበት፣ ሏ) ኢንተርፕራይዙ የተሠጠውን የዕዴገት ዯረጃ ሰርቲፉኬት መመሇስ አሇበት፡፡ 18 13. ወዯ መካከሇኛ ዯረጃ የሚሸጋገሩ ኢንተርፕራይዞች ሉያሟለዋቸው የሚገቡ መስፇርቶች 1. በስራ ዕዴሌ ፇጠራ ሀ) በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ የፇጠረው ቋሚ የሥራ ዕዴሌ የኢንተርፕራይዝ አባሊቱን ጨምሮ ከ30 በሊይ ሆኖ በአገሌግልት ዘርፌ ዯግሞ ከ20 በሊይ መሆን አሇበት፡፡ ሇ) በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ በዓመት ውስጥ በጊዜያዊነት የፇጠረው የሥራ ዕዴሌ ከ20 በሊይ ሰዎች ሆኖ በአገሌግልት ዘርፌ ዯግሞ ከ15 በሊይ መሆን አሇበት፡፡ 2. በሃብት መጠን በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ፤ ሀ) ጠቅሊሊ የሃብት መጠን የተጣራ ሃብት እና ዕዲን የሚያካትት ከብር 1.5 ሚሉዮን በሊይ መሆን አሇበት:: ሇ) ኢንተርፕራይዙ በብዴር ካገኘው ገንዘብ ቋሚ ንብረት ያዋሇው 70% እና በሊይ መሆን አሇበት፡፡ ሏ) የሃብትና የዕዲ መግሇጫ ወይም ኦዱት ሪፖርት በህጋዊ እውቅና ባሇው የሂሳብ አዋቂ ባሇሙያ ወይም በኦዱት የተረጋገጠ መሆን አሇበት፡፡ 3. በሃብት መጠን በአገሌግልት ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ ሀ) ጠቅሊሊ የሃብት መጠን የተጣራ ሃብት እና ዕዲን የሚያካትት ሆኖ ከብር 500,000.00 በሊይ መሆን አሇበት፣ ሇ) ኢንተርፕራይዙ በብዴር ካገኘው ገንዘብ ሇቋሚ ንብረት ያዋሇው 40% እና በሊይ መሆን አሇበት፣ ሏ) የሃብትና የዕዲ መግሇጫ ወይም ኦዱት ሪፖርት በህጋዊ እውቅና ባሇው የሂሳብ አዋቂ ባሇሙያ ወይም በኦዱት የተረጋገጠ መሆን አሇበት፤ 4. ትርፊማነት በኢንዯስትሪ ዘርፌ የተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ሀ) በ1 ዓመት ካዯረገው ሽያጭ እስከ 30 በመቶ የትርፌ መጠን ያስመዘገበ መሆን አሇበት፡፡ ሇ) ከተገኘው ትርፌ ሥራውን ሇማስፊፊት ያዋሇው ኢንቨስትመንት እና ወይም የቁጠባ መጠን ከተጣራ ሃብት ከ50% በሊይ መሆን አሇበት:: 19 5. ትርፊማነት በአገሌግልት ዘርፌ የተሰማሩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ሀ) በ1 ዓመት ካዯረገው ሽያጭ እስከ 30 በመቶ የትርፌ መጠን ያስመዘገበ መሆን አሇበት፣ ሇ) ከተገኘው ትርፌ ሥራውን ሇማስፊፊት ያዋሇው ኢንቨስትመንት እና ወይም የቁጠባ መጠን ከተጣራ ሃብት ከ30% በሊይ መሆን አሇበት፤ 6. በገበያ መጠን በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ፤ ሀ) የኢንተርፕራይዙ የ1 ዓመት የሽያጭ መጠን ከብር 4,500,000.00 በሊይ መሆን አሇበት፣ ሇ) ከኢንተርፕራይዙ የ1 ዓመት የሽያጭ መጠን ውስጥ በኮንስትራክሽን ንዑስ ዘርፌ የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ቢያንስ 50% በሊይ በብረታ ብረትና እንጨት ንዑስ ዘርፌ የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ቢያንስ ከ80% በሊይ እና በተቀሩት ዕዴገት ተኮር ንዑሳን ዘርፍች የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ከ90% በሊይ የተገኘው ሽያጭ ከመንግስት የገበያ ትስስር ውጪ መሆን አሇበት፣ ሏ) ኢንተርፕራይዙ ሇላልች ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በንዑስ ኮንትራት በ1 ዓመት ቢያንስ 5 ጊዜ የገበያ ትስስር የፇጠረ መሆን አሇበት፣ መ) ኢንተርፕራይዙ ምርት ሇማስተዋወቅ ቢያንስ አምስት ዓይነት ውጤታማ የማስተዋወቂያ ዘዳዎችን መጠቀም፣ ሠ) ኢንተርፕራይዙ ሇዯረጃው በተዘጋጀ ኤግዚቪሽንና ባዛር ሊይ ቢያንስ በ1 ዓመት ሁሇት ጊዜ የተሳተፇ መሆን አሇበት፤ 7. በገበያ መጠን በአገሌግልት ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ፤ ሀ) ሇአነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ዓመታዊ የሽያጭ መጠን ከብር 1,500,000.00 መሆን አሇበት፣ ሇ) ከኢንተርፕራይዙ ዓመታዊ የሽያጭ መጠን ውስጥ ከ90% በሊይ የተገኘው ሽያጭ ከመንግስት የገበያ ትስስር ውጪ መሆን አሇበት፣ ሏ) ኢንተርፕራይዙ ምርት ሇማስተዋወቅ ቢያንስ አምስት ዓይነት ውጤታማ የማስተዋወቂያ ዘዳዎችን መጠቀም አሇበት፤ 20 8. የኢንተርፕራይዙ ምርታማነት ሀ) በኢንደስትሪም ሆነ በአገሌግልት ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ ምርታማነት ካሇው ሙለ የማምረት አቅም ቢያንስ 85% በሊይ መጠቀም አሇበት፣ ሇ) ኢንተርፕራይዙ ሇሚያመርታቸው ምርቶችና አገሌግሌቶች ዘመናዊ የስራ አመራርን የተከተሇ የጥራት ቁጥጥር ሥርዓት የዘረጋ መሆን አሇበት፣ ሏ) ሇገቢ ወይም ሇወጪ ምርቶች የሚውለ ግብዓቶችን ወይም ገቢ ምርቶችን የሚተካ ወይም ወዯ ውጪ የሚሊኩ ምርቶችን ማምረት መቻሌ አሇበት፣ መ) ከኢንተርፕራይዙ አባሊት እና ወይም ቋሚ ሰራተኞች ቢያንስ 90% ከቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ተቋማት የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ሰርተፉኬት መኖር አሇበት፤ 9. በተቋማዊ አመራርና አዯረጃጀት ሀ) ኢንተርፕራይዙ ዘመናዊ የስራ አመራር ዘይቤ ተግባራዊ ያዯረገና ስትራቴጂክ ዕቅዴ መኖር አሇበት፡፡ ሇ) ኢንተርፕራይዙ ሇተሰማራበት የምርት እና ወይም የአገልግልት ንግዴ ሥራ የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ሥራ ሊይ ማዋሌ እና ኦዱት ማስዯረግ አሇበት፡፡ ሏ) የኢንተርፕራይዙ አባሊትን እና ሰራተኞችን የስራ ዯህንነት ሇመጠበቅ የሥራ ሌብስ እና እንዯ ንዑስ ዘርፈ ዓይነት የዯህንነት መሣሪያዎች የተሟሊ መሆን አሇበት፡፡ መ) የኢንተርፕራይዙን ሥራ ሽግግር የሚያሳይ በጽሏፌ የተዘጋጀ ፕሮጀክት ፕሮፖዛሌ መዘጋጀት አሇበት፡፡ ሠ) ከላልች ኢንተርፕራይዞች ጋር ስሇ ቢዝነስ ሥራ ሃሳብ ሇመሇዋወጥም ይሁን የጋራ እንቅስቃሴዎችን ሇማከናወን የሚያስችሌ የንግዴ ግንኙነት መፌጠር አሇበት፡፡ 10. በመንግሥታዊ ዴጋፍች አጠቃቀም ሀ) የሚሰጠውን ኢንደስትሪ ኤክስቴንሽን አገሌግልት ተግባር ሊይ አውል ተጨባጭ ሇውጥ ያመጣና የአሠራሩን ሇላልች ተሞክሮውን ሇማስተሇፌ የሚችሌ መሆን አሇበት፡፡ 21 ሇ) ከቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ተቋም ጋር በትብብርና በኩባንያ ውስጥ ስሌጠና የተሳተፇ መሆን አሇበት፡፡ ሏ) ተዯጋጋሚ የብዴር ተጠቃሚ ሆኖ ያሌተመሇሰ ውዝፌ ብዴር የላሇበትመሆን አሇበት፡፡ መ) የማምረቻ ማዕከሌ ተጠቃሚ ከሆነ የውሌ ግዳታውን በአግባቡ የተወጣ መሆን አሇበት፡፡ ሠ) በመንግስት የሚሰጠውን የገበያ ትስስር በገባው ውሌ በአግባቡ እየሰራ ያሇ ወይም ሰርቶ ያስረከ በመሆን አሇበት፡፡ ረ) ወዯ ኢንደስትሪ ዞን ሇመግባት አስፇሊጊውን ቅዴመ ዝግጅት ያጠናቀቀ መሆን አሇበት፡፡ ሰ) ከንግዴና ሌማት ባንኮች ሇመበዯር የሚያስችሌ የብዴር ዋስትና ያዘጋጀ መሆን አሇበት፡፡ 11. በቴክኖልጂ አጠቃቀም ሀ) ኢንተርፕራይዙ ምርቱን ወይም አገሌግልቱን ሇማሻሻሌ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ተቋማት፣ የቴክኖልጂ ኢንስቲትዩቶችና ላልችየቴክኖልጂ ተቋማት የሚሰራጩ ተፇሊጊና አዋጪ ቴክኖልጂዎችን ተጠቃሚ መሆን አሇበት፡፡ ሇ) የምርትና አገሌግልት ጥራትን ሇመቆጣጠር የሚያስችሌ ወቅታዊና የተሻሻሇ አሠራር ተጠቃሚ መሆን አሇበት፡፡ ሏ) ኢንተርፕራይዙ ከሚጠቀምባቸው የማምረቻ ወይም አገሌግልት መስጫ መሣሪያዎች ውስጥ ቢያንስ 85% የአካባቢ ብክሇት የማያስከትሌ እና ኢነርጂ ቆጣቢ መሆን አሇበት፡፡ 12. ግዳታን ስሇመወጣት ሀ) ኢንተርፕራይዙ የሚጠበቅበትን ዓመታዊ የገቢ ግብር መክፇሌ አሇበት፡፡ ሇ) ኢንተርፕራይዙ ዓመታዊ የንግዴ ምዝገባና ፇቃዴ ዕዴሳት ማካሄዴ አሇበት፡፡ ሏ) ኢንተርፕራይዙ ሇዕዴሳት እና ሇዕዴገት ዯረጃ ሽግግር አገሌግልት ሇማግኘት ሲመጣ ቀዯም ሲሌ የተሰጠውን ነባሩን የዕዴገት ዯረጃ ሰርቲፉኬት መመሇስ አሇበት፡፡ 22 14. ወዯ መካከሇኛ ኢንደስትሪ የመሸጋገር ሂዯት ወዯ መካከሇኛ ኢንዯስትሪ የሚዯረገው ሽግግር ዘርፌን ፣ ካፒታሌንና የተፇጠረን የስራ ዕዴሌ መሰረት ያዯረገ መሆን አሇበት፡፡ በዚህምመሰረት፡ 1. 2. 3. በኢንዯስትሪ ዘርፌ አባሊቱን ጨምሮ ኢንተርፕራይዙ የፇጠረው ቋሚ የስራ ዕዴሌ ከ30 ሰው በሊይ ፣ ጊዜያዊ የስራ ዕዴሌ ከ20 ሰው በሊይ ሆኖ ካፒታሌ ከብር 1.5 ሚሉዮን በሊይ ሲሆንና በማስረጃ መረጋገጥ አሇበት፤ በአገሌግልት ዘርፌ አባሊቱን ጨምሮ ኢንተርፕራይዙ የፇጠረው ቋሚ የስራ ዕዴሌ ከ20 ሰው በሊይ ፤ ጊዜያዊ የስራ ዕዴሌ ከ15 በሊይ ሆኖ ካፒታሌ ከብር 500,000.00 አምስት መቶ ሺ በሊይ ሲሆን በማስረጃ መረጋገጥ አሇበት፤ ወዯ መካከሇኛ ኢንዯስትሪ የሚሸጋገሩ ኢንተርፕራይዞች ሇዯረጃው የሚጠበቀውን መስፇርት አሟሌቶ ሲገኙ የዕዴገት ዯረጃና ሽግግር ሂዯት፡- ሀ) በወረዲ ዯረጃ በባሇሙያ የተሇየውን የኢንተርፕራይዞች መረጃ በጽህፇት ቤት ፕሮሰስ ካውንስሌ በማጸዯቅ የጸዯቀበትን ቃሇ ጉባኤ በጽህፇት ቤት ሃሊፉው ተረጋግጦ ሇክፌሇ ከተማው ጽህፇት ቤት መሊክ አሇበት፡፡ ሇ) የክፌሇ ከተማው ዯረጃ የዕዴገት ዯረጃ ሽግግር ባሇሙያ ከወረዲ የዯረሰውን መረጃ ትክክሇኛነቱን በማረጋገጥ ሇፕሮሰስ ካውንስሌ አቅርቦ በማጸዯቅ የጸዯቀበትን ቃሇ ጉባኤ በጽህፇት ቤት ሃሊፉው ተረጋግጦ ሇስራ፤ ሇቢሮው መሊክ አሇበት፡፡ ሏ) ከየክፌሇ ከተሞች የዯረሰውን መረጃ ትክክሇኛነቱን በስራ ሂዯቱ በማረጋገጥ ሇፕሮሰስ ካውስሌ አቅርቦ በማጸዯቅ ኢንተርፕራይዞች እውቅና እንዱያገኙ ማዴረግ አሇበት፡፡ መ) የሃብትና የዕዲ መግሇጫ ወይም ኦዱት ሪፖርት በህጋዊ እውቅና ባሇዉ የሂሳብ አዋቂ ባሇሙያ ወይም በኦዱት የተረጋገጠ መሆን አሇበት፡፡ 15. ወዯ ከፌተኛ ኢንደስትሪ ዕዴገት ዯረጃ የሚሸጋገሩ ኢንተርፕራይዞች ሉያሟለዋቸው የሚገቡ መስፇርቶች 1. በስራ ዕዴሌ ፇጠራ ሀ) በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ የፇጠረው ቋሚ የሥራ ዕዴሌ 23 የኢንተርፕራይዝ አባሊቱን ጨምሮ 101 በሊይ ሆኖ በአገሌግልት ዘርፌ ዯግሞ ከ31 በሊይ መሆን አሇበት፡፡ ሇ) በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ በዓመት ውስጥ በጊዜያዊነት የፇጠረው የሥራ ዕዴሌ ከ 31 ሰዎች በሊይ ሆኖ በአገሌግልት ዘርፌ ዯግሞ ከ21 በሊይ መሆን አሇበት፡፡ 2. 3. 4. 5. በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ ወይም አምራች ኢንደስትሪ የሃብት መጠን፡- ሀ) ጠቅሊሊ የሃብት መጠን የተጣራ ሃብት እና ዕዲን የሚያካትት ከብር 20,000,000.00 ብር በሊይ መሆን አሇበት፣ ሇ) ኢንተርፕራይዙ በብዴር ካገኘው ገንዘብ ሇቋሚ ንብረት ያዋሇው 70 በመቶ እና በሊይ መሆን አሇበት፣ ሏ) የሃብትና የዕዲ መግሇጫ ወይም የኦዱት ሪፖርት ህጋዊ እውቅና ባሇው የሂሳብ አዋቂ ባሇሙያ ወይም በኦዱት የተረጋገጠ መሆን አሇበት፤ በአገሌግልት ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ የሀብት መጠን፡- ሀ) ጠቅሊሊ የሃብት መጠን የተጣራ ሃብት እና ዕዲን የሚያካትት ሆኖ ከብር 5,000,000.00 በሊይ መሆን አሇበት፣ ሇ) ኢንተርፕራይዙ በብዴር ካገኘው ገንዘብ ሇቋሚ ንብረት ያዋሇው 50 በመቶ እና በሊይ ሲሆንና በማስረጃ ሲረጋገጥ፣ ሏ) የሃብትና የዕዲ መግሇጫ ወይም የኦዱት ሪፖርት ህጋዊ እውቅና ባሇው የሂሳብ አዋቂ ባሇሙያ ወይም በኦዱት የተረጋገጠ መሆን አሇበት፤ ትርፊማነት የሀብት መጠን በአገሌግልት ወይም በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ ወይም ኢንደስትሪ ትርፊማ መሆኑ መታየት አሇበት፡፡ በኢንደስትሪ ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ ወይም ኢንደስትሪ የገበያ መጠን፡- ሀ) ከኢንተርፕራይዙ ወይም ከኢንደስትሪው የ1 ዓመት የሽያጭ መጠን ውስጥ በኮንስትራክሽን ንዑስ ዘርፌ የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ቢያንስ 55 በመቶ 24 በሊይ በብረታ ብረትና እንጨት ንዑስ ዘርፌ የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ቢያንስ ከ80 በመቶ በሊይ እና በተቀሩት ዕዴገት ተኮር ንዑሳን ዘርፍች የተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች ከ90 በመቶ በሊይ የተገኘው ሽያጭ ከመንግስት የገበያ ትስስር ውጪ መሆን አሇበት፣ ሇ) ኢንተርፕራይዙ ወይም ኢንደስትሪው ሇላልች ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በንዑስ ኮንትራት በ1 ዓመት ቢያንስ 5 ጊዜ የገበያ ትስስር የፇጠረ መሆን አሇበት፣ ሏ) ኢንተርፕራይዙ ወይም ኢንደስትሪው ምርት ሇማስተዋወቅ ቢያንስ አምስት ዓይነት ውጤታማ የማስተዋወቂያ ዘዳዎችን መጠቀም አሇበት፣ መ) ኢንተርፕራይዙ ወይም ኢንደስትሪው ሇዯረጃው በተዘጋጀ ኤግዚቪሽንና ባዛር ሊይ ቢያንስ በ1 ዓመት ሁሇት ጊዜ የተሳተፇ መሆን አሇበት:: 6. በአገሌግልት ዘርፌ የተሰማራ ኢንተርፕራይዝ የሀብት መጠን፡- ሀ) ከኢንተርፕራይዙ ወይም ከኢንደስትሪው ዓመታዊ የሽያጭ መጠን ውስጥ ከ90% በሊይ የተገኘው ሽያጭ ከመንግስት የገበያ ትስስር ውጪ መሆን አሇበት፣ ሇ) ኢንተርፕራይዙ ወይም ኢንደስትሪው ምርት ሇማስተዋወቅ ቢያንስ አምስት ዓይነት ውጤታማ የማስተዋወቂያ ዘዳዎችን መጠቀም አሇበት፤ 7. የኢንተርፕራይዙ ወይም ኢንደስትሪው ምርታማነት ሀ) ኢንተርፕራይዙ ወይም ኢንደስትሪው ሇሚያመርታቸው ምርቶችና አገሌግልቶች ዘመናዊ የስራ አመራርን የተከተሇ የጥራት ቁጥጥር ሥርዓት የዘረጋ መሆን አሇበት፣ ሇ) ሇገቢ ወይም ሇወጪ ምርቶች የሚውለ ግብዓቶችን ወይም ገቢ ምርቶችን የሚተካ ወይም ወዯ ውጪ የሚሊኩ ምርቶችን ማምረት መቻሌ አሇበት፣ ሏ) ከኢንተርፕራይዙ አባሊት እና ወይም ቋሚ ሰራተኞች ቢያንስ 90 በመቶ ከቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ተቋማት የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ሰርተፉኬት መኖር አሇበት፤ 25 8. በተቋማዊ አመራርና አዯረጃጀት ሀ) ኢንተርፕራይዙ ወይም ኢንደስትሪው ዘመናዊ የስራ አመራር ዘይቤ ተግባራዊ ያዯረገና ስትራቴጂክ ዕቅዴ መኖር አሇበት፣ ሇ) ኢንተርፕራይዙ ወይም ኢንደስትሪው ሇተሰማራበት የምርት፣ የአገሌግልት ወይም ንግዴ ሥራ የሂሳብ መዝገብ አያያዝ ሥራ ሊይ ማዋሌ እና ኦዱት ማስዯረግ አሇበት፣ ሏ) የኢንተርፕራይዙ ወይም ኢንደስትሪው አባሊትን እና ሰራተኞችን የስራ ዯህንነት ሇመጠበቅ የሥራ ሌብስ እና እንዯ ንዑስ ዘርፈ ዓይነት የዯህንነት መሣሪያዎች የተሟለ መሆን አሇበት፣ መ) የኢንተርፕራይዙን ወይም ኢንደስትሪውን ሥራ ሽግግር የሚያሳይ በጽሐፌ የተዘጋጀ ፕሮጀክት ፕሮፖዛሌ መዘጋጀት አሇበት፣ ሠ) ከላልች ኢንተርፕራይዞች ወይም ኢንደስትሪዎች ጋር ስሇ ቢዝነስ ሥራ ሃሳብ ሇመሇዋወጥም ይሁን የጋራ እንቅስቃሴዎችን ሇማከናወን የሚያስችሌ የንግዴ ግንኙነት መፌጠር አሇበት፤ 9. በመንግሥታዊ ዴጋፍች አጠቃቀም ሀ) ከፋዯራሌና አዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና እና ከተሇያዩ ኢንስቲቱቶችና ዩኒቨርስቲዎች የሚሰጠውን ኢንደስትሪ ኤክስቴንሽን አገሌግልት ተግባር ሊይ አውል ተጨባጭ ሇውጥ ያመጣና አሠራሩንና ላልች ተሞክሮውን ሇማስተሊሇፌ የሚችሌ መሆን አሇበት፡፡ ሇ) ከኢንስቲቱቶች፣ ዩኒቨርስቲዎችና ከቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ተቋም ጋር በትብብርና በኩባንያ ውስጥ ስሌጠና የተሳተፇ መሆን አሇበት፡፡ ሏ) ብዴር ተጠቃሚ ከሆነ ተዯጋጋሚ የብዴር ተጠቃሚ ሆኖ ያሌተመሇሰ ውዝፌ ብዴር የላሇበት መሆን አሇበት:: መ) የማምረቻ ማዕከሌ ተጠቃሚ ከሆነ የውሌ ግዳታውን በአግባቡ የተወጣ መሆን አሇበት:: ሠ) በመንግስት እና መንግስታዊ ካሌሆነ ዴርጅት የሚሰጠውን የገበያ ትስስር በገባው ውሌ በአግባቡ እየሰራ ያሇ ወይም ሰርቶ ያስረከበ መሆን አሇበት፡፡ 26 ረ) ወዯ ኢንደስትሪ ክሊስተር ወይም ፓርክ ሇመግባት አስፇሊጊውን ቅዴመ ዝግጅት ያጠናቀቀና ፇቃዯኛ መሆን አሇበት፡፡ ሰ) ከንግዴና ከሌማት ባንኮች ሇመበዯር የሚያስችሌ የብዴር ዋስትና ያዘጋጀ መሆን አሇበት፡፡ 10. በቴክኖልጂ አጠቃቀም ሀ) ኢንተርፕራይዙ ምርቱን ወይም አገሌግልቱን ሇማሻሻሌ በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስሌጠና ተቋማት፣ ዩኒቨርስቲዎች፣ የ